melly spice tv
melly spice tv
  • 707
  • 22 927 008
ደረቅ ጥብስ ለጾኦም መፍቻ የሰራሁት
ደረቅ ጥብስ ለጾኦም መፍቻ የሰራሁት እንዲሁም ልዩ የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር በቪድዮው መመልከት ትችላላችሁ እንደ ሁሌው እምለው ስሩ ሞክሩ ብሉ
Переглядів: 8 192

Відео

የጾም ፍች ቁርስና ቀላል ጣፋጭ አሰራር በቤታችን
Переглядів 7 тис.День тому
የጾም ፍች ቁርስና ቀላል ጣፋጭ አሰራር በቤታችን በተለይ ጣፋጩ በሁለት አይነት ግብአት የሚሰራ ቀላልና ፈጣን የጣፋጭ አሰራር ነው
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
Переглядів 20 тис.День тому
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው በዚህ ቪድዮ እርግጠኛ ነኝ ምንአህል ኦርጋናይዘር አስፈላጊ እና ሄወታችንን የሚያቀል ዘዴ እንደሆነ እንደተማራችሁበት እርግጠኛ ንኝ
ቀላል በቤታችን የባርቢኪው አሰራር Easy barbequiu recipes at home 🏡
Переглядів 7 тис.День тому
ቀላል በቤታችን የባርቢኪው አሰራር Easy barbequiu recipes at home
እሮብ የበላነው ልዩ የጾም ምሳ how to make best vegetarian food at home 🏡
Переглядів 17 тис.14 днів тому
እሮብ የበላነው ልዩ የጾም ምሳ how to make best vegetarian food at home 🏡 ይህ በአበባ ጎመን እና በአደንጓሬ የሰራሁት ምግብ በጣም ጤናማ እና ብትበሉት የማይጠገብ የምግብ አይነት ነው
ጓደኛዪ ለምናኝ ለድግሷ የጋገርኩት የውሃ ዳቦ How to make steam bread at home 🏡
Переглядів 39 тис.14 днів тому
ጓደኛዪ ለምናኝ ለድግሷ የጋገርኩት የውሃ ዳቦ How to make steam bread at home 🏡 ይህ ዳቦ አገጋገር ክዚህ በፊት በሌላ ዘዴ ሰርቼው ነበር አሁን ደሞ በእንፋሎት ነው የሰራሁት ስሩ ሞክሩ ትወዱታላችሁ
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
Переглядів 19 тис.21 день тому
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ ይህን ስል መነው ሚሊ ትላላችሁ መቸም ብዙ አማራጭ ማወቅ ሂወታችንን በጣም ያቀልልናል ለዛም በምግብ ስራም ወሳኝ ነው
ለየት ያለና ለመጀመሪያ ጊዜ የምስር ጨጨብሳ አሰራር
Переглядів 11 тис.21 день тому
ለየት ያለና ለመጀመሪያ ጊዜ የምስር ጨጨብሳ አሰራር በሚላት ማእድቤት ይህ ለስኳር በሽተኛ ቆንጆ አማራጭ ነው
በተራረፈ አትክልት ገበያ ሳንሄድ
Переглядів 8 тис.Місяць тому
በተራረፈ አትክልት ገበያ ሳንሄድ ይህ ምግብ ብርያም ሲባል አሰራሩም በቪድዪ ላይ እንዳያችሁት በተለያየ አትክልት የሚሰራ ሲሆን በቀላሉ የሳምንት መጨረሻ የተለያየ አትክልት ከተረፈን ሁሉንም አንድ ላይ በማዋሃድ ልዩ የሆነ ምግብ ማዘጋጀት እንችላለን ይህ ምግብ በተላያዩ ሃገራት የሚሰራና ተወዳጅ የምግብ አይነት ነው እንደ ሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ
እሁድ ለሙቀቱ ከቤተሰቦቼ ጋር የበላነው ቀላል ልዩ ምሳ
Переглядів 23 тис.Місяць тому
እሁድ ለሙቀቱ ከቤተሰቦቺ ጋር የሰራነው ቀላል ልዩ ምሳ ለየት ያለና ያለ ዳቦ መመገብ የምንችለው የሜያጠግብ እንዲሁም ቀላልና ጤናማ ምግብ አሰራር ነው
ለየት ያለ የበጋ ቀላልና ፈጣን ምግብ አሰራር ዘዴ
Переглядів 10 тис.Місяць тому
ለየት ያለ የበጋ ቀላልና ፈጣን ምግብ አሰራር ዘዴ ብዙ ጊዜና እውቅት የማይፈልግ በራሳችሁ በምትወዱት ፍራፍሬ መሰራት የሚችል ቀላል ምግብ አሰራር ነው መችም ሁሌ ስለጤና እናወራለን ዋናው የአበላል ዘይቤአችንን ማስተካከል ነው ለዛም ይህ ዘዴ ፍቱን መዳኒት ነው
ምርጥ ሁለት አይነት ስናክ ለጎጆ ኢንዱስትሪ የሜሆን እራስንና ቤተሰብን የሜቀይር አሰራር በሜላት ማእድቤት
Переглядів 12 тис.Місяць тому
ምርጥ ሁለት አይነት ስናክ ለጎጆ ኢንዱስትሪ የሜሆን እራስንና ቤተሰብን የሜቀይር አሰራር እንዲሁም ብዙ ሌሎች ቪድዮ አሉላችሁ ስሩ መርምሩ ብዙ በኔ ቻናል የተጠቀሙ አሉ አሁንም ሼር ላይክ እያረጋችሁ ለብሁ ሰው እንዲደርስ አርጉ ሁሉም ይጠቀም
በአንድ ቡኮ ሶስት አይነት ለስላሳ ዳቦ አገጋገር
Переглядів 16 тис.Місяць тому
በአንድ ቡኮ ሶስት አይነት ለስላሳ ዳቦ አገጋገር እና የምግብ መስሪያ መገልገያወችን ያለ ምንም ኬሜካል ማጽዳት እንደምንችል የሜያሳይ ቪድዮ ነው አይታችሁ እንደምትጠቀሙበት እርግጠኛ ነኝ
የጥብስ ወጥ
Переглядів 13 тис.Місяць тому
ልዩ የጥብስ ወጥ አሰራር ስታዩት ለመጀመሪያ ጊዜ ሊሆን ይችላል ሁሌ እንድምለው መጀመሪያ ሞክሩት በጣም እንደምትወዱት ምንም ጥርጥር የለም ሁሉም ግብአት የምታውቁትና ሁሌ የምትጠቀሙበት ነው ምንም አዲስ ግባት አልተጠቀምንም ዋናው የአሰራሩን ሂደት ከተከተላችሁ ልዩና ምርጥ ምግብ እንደምትሰሩ እርግጠኛ ነኝ
ለመጀመሪያ ጊዜ ልዩ ገንፎ እና እይስክሬም አሰራር በሜላት ማእድቤት ብቻ
Переглядів 14 тис.Місяць тому
ለመጀመሪያ ጊዜ ልዩ ገንፎ እና እይስክሬም አሰራር በሜላት ማእድቤት ብቻ
የሳምንት ምግብ አሰራር
Переглядів 22 тис.2 місяці тому
የሳምንት ምግብ አሰራር
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
Переглядів 25 тис.2 місяці тому
የዳግማተንሳይ ልዩ ዝግጅት
7 መፍትሄዎች ቆንጆ ዶሮ ወጥ ለመስራት
Переглядів 42 тис.2 місяці тому
7 መፍትሄዎች ቆንጆ ዶሮ ወጥ ለመስራት
ሁለት አይነት ቁርስ
Переглядів 15 тис.2 місяці тому
ሁለት አይነት ቁርስ
የሚያጠግብ የማይከብድ እራት አሰራር
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
የሚያጠግብ የማይከብድ እራት አሰራር
የጾም ጉላሽ እና ዳቦ
Переглядів 21 тис.3 місяці тому
የጾም ጉላሽ እና ዳቦ
ስኳር የሌለው ማርማራታ አሰራር በቤታችን
Переглядів 3,2 тис.3 місяці тому
ስኳር የሌለው ማርማራታ አሰራር በቤታችን
ልዩ የጾም የጥብስ ወጥ አሰራር በሜላት ማእድቤት
Переглядів 55 тис.3 місяці тому
ልዩ የጾም የጥብስ ወጥ አሰራር በሜላት ማእድቤት
ባህላዊ የተልባ መጠጥ አሰራር
Переглядів 4,7 тис.3 місяці тому
ባህላዊ የተልባ መጠጥ አሰራር
የጾም የሰሊጥ ፍትፍት ከልዩ ከድንች ቀይ ወጥ አሰራር ጋር
Переглядів 30 тис.3 місяці тому
የጾም የሰሊጥ ፍትፍት ከልዩ ከድንች ቀይ ወጥ አሰራር ጋር
ቀላል ፈጣን የጾም ምሳ አሰራር
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
ቀላል ፈጣን የጾም ምሳ አሰራር
ፈጣን የሽሮ ፍርፍር
Переглядів 3,3 тис.3 місяці тому
ፈጣን የሽሮ ፍርፍር
አዲስ ቤት ለኢንቨስትመንት
Переглядів 3,1 тис.3 місяці тому
አዲስ ቤት ለኢንቨስትመንት
ሳናቁላላ ቀላል የጾም ምግብ አሰራር
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
ሳናቁላላ ቀላል የጾም ምግብ አሰራር
የጾም የጎመን ሳንቡሳ
Переглядів 26 тис.4 місяці тому
የጾም የጎመን ሳንቡሳ

КОМЕНТАРІ

  • @sewunettegegne8541
    @sewunettegegne8541 День тому

    Mealy how did you clean the cast iron pan after you cooked please I need help how to clean it . And I always love your cooking well done 😊

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 20 годин тому

      በደንብ አጥበው እና ከዛ አደርቀዋለሁ ምንም እርጥበት እስከማይኖረው ድረስ ከፈለግሽ ምድጃ ላይ ቢሆን ጣድ አርጊው እርግጠኛ ለመሆን መድረቁን በመቀጠል ዘይት ቀብቼ አደርቁዋለሁ ። በነገራችን ላይ ስታጥቢው በእጅሽ እጠቢው ማሽን ውስጥ አትክተቺው እንፋሎቱን እስኪተን ስጠብቂ ሊዝግም ይችላል ስለዚህ በእጅሽ እንዳጠብሽው ወዲያው ሌሎቹን ሂደቶች አርጊ

  • @user-mi3uc5tl3j
    @user-mi3uc5tl3j День тому

    ሜሉዬ ኣንድ ጥያቄ ኣለን ጾም መሆኑ ሳላቅ ጾም ፈታን ወይኔ እኔ ግን የት ነው ያለሁት 😢

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv День тому

      አይዞን ከሀገር ውጪ ያጋጥማል ድባብ ስለማያስታውሰን አይ ዞን የኔ ውድ

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma День тому

    ምንድነዉ ቅጠሉ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 День тому

    U are the Lady 🎉

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 День тому

    Definitely agree with what you said

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 День тому

    I love your creativity, enjoyment in cooking. Excellent my dear sister

  • @desefamily-v2h
    @desefamily-v2h День тому

    🙏🙏🙏👍

  • @jamparound68
    @jamparound68 2 дні тому

    hi

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 дні тому

    ያንቺ አገር ካሮት ጠንካራ ነው ከስጋ እኩል መብሰሉ

  • @MastewalMastewal-xe9kk
    @MastewalMastewal-xe9kk 2 дні тому

    ጭቆ

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 2 дні тому

    wow its looks good❤

  • @judyshiferaw3699
    @judyshiferaw3699 2 дні тому

    Thank you God bless ❤keep up please can make a video on cooking pot that you have Thank you 😊

  • @ziadahaile9074
    @ziadahaile9074 2 дні тому

    It is mouth-watering thank you.

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 2 дні тому

    ኮመንት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስራዎችን ሁለጊዜ እወደዋለሁ

  • @Kuhlaia
    @Kuhlaia 3 дні тому

    ማሻኣላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq 3 дні тому

    ሰላምእህትበርችልኝ ስብመልሽ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 3 дні тому

    የአበባውስም አስቀምጭልኝፓሊስ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 3 дні тому

    Wowማሚ ግን የጫማ ምስታወቱ አይሸትም አየርስለማይደርሰውስለመሰለኝነው

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 3 дні тому

    Thank you so much Mellye🙏🙏🙏 I will make it today A good idea for today’s dinner with my family

  • @user-nv8fj4zk7c
    @user-nv8fj4zk7c 3 дні тому

    ሜሉ አመሰግነለሁ በልጅነቴ ሙያ አልተመርኩም አሁን ደግሞ ከአንች እያተመርኩ ነዉ

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 3 дні тому

    ሜልየ❤❤❤

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 3 дні тому

    It looks yummy. Thanks, dear

  • @WeynuwaWeyni
    @WeynuwaWeyni 3 дні тому

    Hi wed egeh yebarak tamahetogal

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 3 дні тому

    የኔ ምርጥ ሁሌ እንዳስገረምሽን እጅሽ ይባረክ ቸኮሌትዋን ግን አሳይን ❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 3 дні тому

    በሶቢላ ነዉዴ

  • @nebbytsegaye1818
    @nebbytsegaye1818 3 дні тому

    Grazie dì cuore Melluye che Meraviglia bravissima 💕

  • @betiyalew4455
    @betiyalew4455 4 дні тому

    አቦ ይመችሽ

  • @genetayele990
    @genetayele990 4 дні тому

    Betam gobz nash eko yehen tawekeyalesh tebarekey

  • @tesg9551
    @tesg9551 4 дні тому

    👍 👍

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 4 дні тому

    ሠላም ሜሊ ቲማቲም ከጨመሮሽ የዕርዱ መልክ ስለሚጠፋ ምንም አገልግሎቴት አይሠጥሙ 😍💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 дні тому

      እውነትን ነው እሱን በደንብ አስረድቼ ነገር ግን ቪዲዮ ሲበዛብኝ ኤዲት ሳረግ አውጥቼው ነው እርድ የጨመርኩት ለመልኩ ብቻ ሳይሆን ብዙ የጤና ጥቅም ስላለው ነው

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 4 дні тому

    🙏🙏🥰

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 дні тому

    እረ ሜሊ እረ ቆይ የትናንቱን ዴሰርት ገና አልሰራሁም አሁን ደግሞ ሌላ አስጎምጂ ምግብ አመጣሽ😮 እጅሽ ይባረክ ለማንኛውም ሙያሽ ተነግሮ ተነግሮ አያልቅም ተባረኪ 🙌👍

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 4 дні тому

    Molly kemema❤❤enekan beselam metashelegn

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 4 дні тому

    መልዬ መቼም አያልቅብሸ

  • @shalom744
    @shalom744 4 дні тому

    Mellu, 1 question, salmon asa endet endemitseri diro ayichalehu gin ethiopiawi kana endinorew argesh mokireshiw tawkialesh, ebakish, salmon lemitela gin yegid mewsed lalebet sew. ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 дні тому

      በበርበሬ ቀምሚው በርበሬ ውሥጥ ብዙ ቅመም ስላለ ቃናውን ትንሽ ይቀንሰዋል

    • @shalom744
      @shalom744 4 дні тому

      @Mellyspicetv eshi. Thank you love!!!

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 дні тому

    ሜሊዬ ላይክ በደንብ ይገባሻል የእኔ ባለሙያ❤❤❤ሜሊዬ ትላንት አንድ ኮመንት ፅፌ ነበር እይው ስሞትልሽ

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 4 дні тому

    ሚሊዪ የኔ ቆንጆ የኔ ዘናጭ እንዉ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 4 дні тому

    ካሮቱ ግን እኩል በሰለ በስጋው ጋ 😮

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 4 дні тому

    እናመሠግናለን ሜሉየየየ ❤

  • @user-bi4gf8kf5r
    @user-bi4gf8kf5r 4 дні тому

    🎉ሜሊዬ ሰወድሸ እኮ ዘመዴ ነው የምትመሰይኝ የኔ ባለሞያ ምንም የማይወጣልሸ

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 4 дні тому

    ሜሉ የተዋጣልሽ ባለሞያ ተባረኪ❤❤❤

  • @user-hd4xq4lv3w
    @user-hd4xq4lv3w 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y 4 дні тому

    ❤የኔዉድባለሞያየኔቅን👍👍👍👍👍ቢቻልኖሮ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 4 дні тому

    ሚሉ አዶት ዩቱብ ምን ሆና ይሁን የጠፋችው በውስጥ የምታወሩ ከሆነ እስቲ ጠይቂያት

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 дні тому

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር ዉስጤ ያስባታል ምን ሆና ይሆን

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 4 дні тому

    ፖስት አሪግሊኝ ጥብሲ 🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 дні тому

      ቢቻልማ አርጎት ነው

    • @Mk-vl3vr
      @Mk-vl3vr 4 дні тому

      @@Mellyspicetv 🥀🥀

  • @shalom744
    @shalom744 4 дні тому

    1000 like bichal, enareg nebere mellu.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 дні тому

      አመሰግናለሁ ሻሎምዬ ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል

  • @fetikedir
    @fetikedir 4 дні тому

    ለወሬም ላይክ እናደርጋለን እንኳን ሙያ አስተምረሽን እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-om2xb1uw4t
    @user-om2xb1uw4t 4 дні тому

    በደንብ ፡ ይገባሻል ፡ የኔ ፡ ትሁት ፡ ሚልየ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 дні тому

    እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ላይክ እያረጋችሁ (የሚገባኝ ከሆነ) የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤❤

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 4 дні тому

      ሜሊ ጠፍቻለሁ አልመቻችልኝብሎነው ግን ከሙያሽብዙተምሬነበረና እየተገበርኩነው ደሥእያለኝ ነውምግብ አበስላለሁ በፊትግን ሁሉንምብሰራ በጣም ኩሽናየይዝረከረክብኝና ደህናየጀመርኩትን ይሰለቸኛል ድንግርግርይለኛል ዛሬላይግን ማሻአላህ ኩሽናየንፀህሆኖ አብስየእጨርሳለሁ አሁን ከምክርሽየምፈልገው የፍጥነትጉዳይነው እንደትብሰራያፈጥነኛል

    • @zewidakassay4036
      @zewidakassay4036 2 дні тому

      አርእሰቱ ሌላ ስራዉ ሌላ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 дні тому

      @@lubabaasfaw846 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ምንም ብዙ ዘዴ አያስፈልገውም ለመፍጠን በልምድ ይመጣል አይዞን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 2 дні тому

      @@zewidakassay4036 ለምን ደረቅ ጥብስ አላየሽም?